SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
- Indexed episodes, last 90 days
- 72
- Latest publication
- Sep 17, 2026
- Audience
- Checking…
- Earliest in this view
- Jul 6, 2026
Latest episodes
"ልጆችን ቋንቋቸውንና ባሕላቸውን ማስተማር ሀብት ማውረስ ነው፤ ማንነታቸውንም ማሳወቅ ነው" ዶ/ር በላቸው ጨከነ (opens the original)
Read excerpt
ዶ/ር በላቸው ጨከነ የAmharicLab የጋራ መሥራች፤ በቅርቡ በይፋ የአማርኛ ቋንቋ ንባብና ፅሑፍ ስለ ጀመረው የዲጂታል መማሪያ ድረ-ገፅ አጠቃቀምና አስተምህሮት ያስረዳሉ። #sbsaudiopodcast
የዓለም ባንክ 'ከ90 በመቶ በላይ የኢትዮጵያ የሕክምና ተማሪዎች በሚያገኙት ስልጠና ደስተኛ አይደሉም' አለ (opens the original)
Read excerpt
ከ46 በመቶ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ወጣቶች በሱስ ተጠቂዎች ናቸው ተባለ #sbsaudiopodcast
የንግድ ተቋማት የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የእራሱን የኢሚግሬሽን ፖሊሲ ይፋ እንዲያደርግና የዋን ኔሽን ፖሊሲ ለምጣኔ ሃብት ድቅቀት እንደሚዳርግ አሳሰቡ (opens the original)
Read excerpt
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋዛ ውስጥ ከፍርስራሾች ስር ተቀብረው የተገኙ አስከሬኖች ምናልባትም በዓለም አቀፍ ሕግ ጥሰት ሊያስፈርጁ እንደሚችል አመላከተ #sbsaudiopodcast
"አውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎችን እየረዳን ነው፤ አግዙን፣ተባበሩን። መልካም አዲስ ዓመት!" ወ/ሮ አዳነች ገብረማሪያምና ወ/ሮ ዘነበች በፈቃዱ (opens the original)
Read excerpt
ወ/ሮ አዳነች ገብረማርያም የKulture Bridge መሥራችና ሊቀመንበር እና ወ/ሮ ዘነበች በቀለ የ Kulture Bridge መሥራችና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ድርጅታቸው ለአውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎች እያበረከተ ስላለው የበጎ አድራጎት ሥራዎች ይናገራሉ። መስከረም 16 / ሴፕቴምበር 26 ቅዳሜ በ153 Rainbow St, Sandgate ባሰናዱት የኢትዮጵያ 2019 አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ላይም የብሪስበንና አካባቢዋ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች አፍሪካውያውያን - አውስትራሊያውያንም በሥፍራው እንዲታደሙ ይጋብዛሉ። #sbsaudiopodcast
"አዲሱን ዓመት በፍቅርና በአንድነት እንድናከብር እንጋብዛችኋለን" ወ/ት ገነት ማስረሻ (opens the original)
Read excerpt
ወ/ት ገነት ማስረሻ በቪቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ መስከረም 9 / September 19 በ Kensington Town Hall, 30-34 Bellair St, Kensington በማኅበሩ አስተናጋጅነት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 ልዩ የበዓል ዝግጅት ፕሮግራም ያስረዳሉ። #sbsaudiopodcast
Publishing over time
Last 90 days. Choose a month to open its work.
Recurring subjects
Named in the text we hold. One piece can cover several.
Audience
No verified audience measurement yet.
About this data
Counts cover the work we have indexed. Tone needs enough text and a confident classification. Excerpts and episode notes are not full articles or transcripts.
Identity or attribution wrong? Suggest a correction.