Skip to content
HeyJared

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Podcast · By ECFC in Finland · English · Official site

Indexed episodes, last 90 days
12
Latest publication
Sep 27, 2026
Audience
Checking…
Earliest in this view
Jul 5, 2026

Latest episodes

  1. Episode · Sep 27, 2026

    453 || የእግዚአብሔር ሥጦታ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    || የእግዚአብሔር ሥጦታ || በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 2፡18-25

  2. Episode · Sep 20, 2026

    452 || ከህግ እርግማን ዋጀን! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    "ከህግ እርግማን ዋጀን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን በጌታ ራት ቀን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መዕክት። መነሻ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 8፡1-11 ሌሎች መጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 3፡20፣ 23፣ 7፡7 ፣ ሕዝቅ.18፡20፣ ገላ. 3፡23 – 25፣ ማቴ. 5፡17፣ እና ገላ. 3፡10-13

  3. Episode · Sep 13, 2026

    451 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    "የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት ሰላም ምንድን ነው? (መዝሙር 122፡6-7፣ 1 ጢሞቴዎስ 2:1-2) የሰላም አዋጅ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው! (ዘኁልቁ 6፡26፣ ሉቃስ 2:13-14፣ 1 ቆሮንቶስ 1:3) የእግዚአብሔር መንግሥት የሰላም መንግሥት ነው (ኢሳይያስ 9:6-7፣ ሮሜ 14:17) እግዚአብሔር ራሱ ሰላም ነው! (መሳፍንት 6፡22-24፣ ኤፌሶን 2፡14-18) የእግዚአብሔር መንግሥት ሰላም ልዩ ሰላም ነው (ዮሐንስ 14:27፣ ፊልጵስዩስ 4:6-7)

  4. Episode · Sep 6, 2026

    450 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 2፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    "የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 5:10፣ 1 ዮሐንስ 3:7፣ መዝሙር 11:7፣ ዘዳግም 32:3-4፣ መዝሙር 119:137፣ መዝሙር 89:14-16፣ ሮሜ 14፡17፣ ኢሳ. 64፡6፣ ኤርምያስ 23:5-6፣ ሮሜ 3:23-26 1 ቆሮንቶስ 1:30፣ ዘፍጥረት 15:6፣ ሮሜ 4፡21-25፣ ሮሜ 3:21-22,26፣ ፊልጵስዩስ 3:7-9

  5. Episode · Aug 30, 2026

    449 || እውነት ምንድን ነው? - የእውነተኛ አማኝ ምሳሌ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    "እውነት ምንድን ነው? - የእውነተኛ አማኝ ምሳሌ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን በ3ኛው የዮሐንስ መልዕክት ላይ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ የሐዋሪያው የዮሐንስ መልዕክት 3ኛ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐንስ ወንጌል 8፡31-32 እና ዘፍጥረት 20፡1-18

Publishing over time

Last 90 days. Choose a month to open its work.

Recurring subjects

Named in the text we hold. One piece can cover several.

Not enough subject data for this period yet.

Audience

No verified audience measurement yet.

About this data

Counts cover the work we have indexed. Tone needs enough text and a confident classification. Excerpts and episode notes are not full articles or transcripts.

Identity or attribution wrong? Suggest a correction.

See coverage about Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland