Skip to content
HeyJared

DW | Amharic - News

News, Analysis and Service from Germany and Europe - in 30 Languages

Podcast · Amharic · DE · Official site

Indexed episodes, last 90 days
12
Latest publication
Sep 11, 2026
Audience
Checking…
Earliest in this view
Aug 2, 2026

Latest episodes

  1. Episode · Sep 11, 2026

    በአማራ ክልል ተፈናቃዮች አዲስ ዓመትን በምን ዐይነት ስሜት ተቀበሉ? (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    ሐርቡ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙት መሐመድ “ተፈናቃይ” ከሚል ስም ፈጣሪ እንዲያወጣቸው ይጸልያሉ። ከራያ የተፈናቀሉ መምህር አዲስ ዓመት ሲቀበሉ “ቤቴ ናፍቆኛል፤ ልጆቼ ናፍቀውኛል” ሲሉ ተናግረዋል። በገራዶ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃይ የቀደመው የአዲስ ዓመት አከባበራቸው ከአሁኑ ባይወዳደርም “ካለን ምን አነሰን እኛ?” ሲሉ ፈጣሪያቸውን ያመሰግናሉ።

  2. Episode · Sep 11, 2026

    የአዲስ ዓመት አካባበር በግጭት ውስጥ በቆዩ አሙሩና ኪረሙ ወረዳዎች (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚገኙት የአሙሩና የኪረሙ ወረዳዎች ሰላም ከራቃቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ውስጥ ናቸው። የአሙሩ ነዋሪ “ብዙ ችግሮች ቢኖሩም የጸጥታ ሁኔታው ለውጥ አሳይቷል” ብለዋል። ታጣቂዎች የሚንቀሳቀሱበት የኪረሙ ወረዳ ነዋሪ የጸጥታ ሁኔታው ከባለፈው ዓመት ሲነጻጸር “እምብዛም ለውጥ የለውም” ሲሉ ተናግረዋል።

  3. Episode · Sep 11, 2026

    ለአዲስ ዓመት የተላለፉ መልዕክቶች (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    ኢትዮጵያ ዛሬ አንድ ብላ የምትጀምረውን አዲሱ ዓመት ስትቀበል ከኋላ በተወችው 2018 ዓ.ም የነበሩና ያልቆመ ግጭቶችን፣ ጉልህ የፖለቲካ መከፋፈሎችን፣ ቀውስና ውጥረቶችን ጭምር ይዛ ነው። መንግሥት፣ በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ እና የሃይማኖት ተቋማት ምን ዐይነት አዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክቶች አስተላለፉ?

  4. Episode · Sep 11, 2026

    የኢትዮጵያ አዲስ አመት በሰላም እጦት በተፈተኑት ዘንድ (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    በኦሮሚያ ክልል በጸጥታው መደፍረስ በተፈተኑ አከባቢዎች ላይ የአዲሱ አመት ዘመን መለወጫ በዓል የወትሮው ድባብ እንደራቀው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በሰላም እጦቱ የጎደለው ሁሉም ነገር በመሆኑ አዲሱ አመት ከሁሉም አስቀድሞ ሰላምን የምናገኝበት ቢሆን በሚል ምኞታቸውንም ገልጸዋል፡፡

  5. Episode · Sep 11, 2026

    የድሬዳዋ፣ ሐረርና ጅግጅጋ ነዋሪዎች ባዲስ ዓመት ለኑሮ ውድነትና የጸጥታ እጦት መፍትሔ ይሻሉ (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    አዲሱን መንግስት ምስረታ አስመልክቶ ከድሬደዋ ፣ ሀረር እና ጅግጅጋ ለዶይቼ ቬለ አስተያየት የሰጡ ነዋሪዎች አንገብጋቢ ላሏቸው "የኑሮ ውድነት እና ሰላም እጦት" ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል ብለው እንደሚጠብቁ ጠቁመዋል። የድሬደዋ ከተማ ነዋሪ የብልጽግና ፓርቲ በ2019 የሚመሠርተው መንግሥት “ጦርነት የማይፈልግ” እንዲሆን ምኞታቸውን ተናግረዋል።

Publishing over time

Last 90 days. Choose a month to open its work.

Recurring subjects

Named in the text we hold. One piece can cover several.

Audience

No verified audience measurement yet.

About this data

Counts cover the work we have indexed. Tone needs enough text and a confident classification. Excerpts and episode notes are not full articles or transcripts.

Identity or attribution wrong? Suggest a correction.

See coverage about DW | Amharic - News