የዓለም ዜና
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
- Indexed episodes, last 90 days
- 89
- Latest publication
- Sep 29, 2026
- Audience
- Checking…
- Earliest in this view
- Jul 4, 2026
Latest episodes
የዕለተ ማክሰኞ መስከረም 19 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና (opens the original)
Read excerpt
ዋሽንግተን፥ ማርኮ ሩቢዮ የኢትዮጵያን ውጥረት ለማርገብ አፋጣኝ ርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ፣ አ.አ፥ በሰሜኑ ጦርነት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጠ፣ ወሎ፥ በተቀሰቀሰው ጦርነት የተፈናቃዮችን መከራ ማባሱ ተገለጠ፣ ካይሮ፥ የአፍሪቃ አገራት ለንድግ ግብጽ ውስጥ ይሰበሰባሉ፣ ፑንትላንድ፥ አንዲት ነዳጅ ጫኝ መርከብ ከባሕር ላይ ዘራፊዎች ነጻ ወጣች
የዓለም ዜና (opens the original)
Read excerpt
በዛሬው የዓለም ዜና በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በተለያዩ ከተሞች የበርክታ ሰላማዊ ሰዎች ህይወት ማለፉን ፤የትግራይ የቴሌቪዥን ጣቢያ በድሮን ተመታ ባሉን፣ ቀይመስቀል 161 ሰዎችን ግጭት ካለባቸው አካባቢዎች ዛሬ ማስወጣቱን፣በሽብርተኝነት ተከሰው ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የነበሩ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች አስጊ ወደተባሉ እስር ቤቶች ተዛወሩ መባሉን አካቷል።
የመስረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና (opens the original)
Read excerpt
በሰሜን ኢትዮጵያ በቆቦና አላማጣ አካባቢዎች ከባድ ውግያ ሲካሄዱ እንደዋሉ መረጃዎች አመላከቱ። አላማጣ፣ ጥሙጓና ሰሌን ውሃ በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ታውቋል። በመቐለ ከተማ በሚገኘው የትግራይ ቴሌቪዥን የድሮን ጥቃት እንደተፈጸመበት የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።
DW Amharic የመስከረም 16 ቀን 2019 የዓለም ዜና (opens the original)
Read excerpt
ሩሲያና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ግጭት ያሳስበናል አሉ። መከላከያ ሠራዊት በትግራይ አምስት ትምህርት ቤቶች እና በአማራ ክልል ቆቦ ከተማ ላይ በፈጸማቸው ድብደባዎች ሰዎች መገደላቸውን የተመ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል። በመቐለ መከላከያ ሠራዊት የፈጸመው ጥቃት እንደ “የጦር ወንጀል ሊመረመር እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ።
የመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. የዶቼቬለ የዓለም ዜና (opens the original)
Read excerpt
አርዕስተ ዜና -የኢትዮጵያ ጦርና የትግራይ ኃይሎች ዛሬ በተለያዩ ግንባሮች ከባድ ውጊያ መካሄዳቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ -በትግራይ ክልልና በአማራ ክልል አንዳንድ ከተሞች የኢንተርኔትና የስልክ አገልግሎት ዛሬ አርብ መታጎሉን ተጠቃሚዎች አስታወቁ ። -በሰሜን ኢትዮጵያ ከተሞች የሚገኙ ነዋሪዎች ፍርሀት ውስጥ እንደሚገኙ ተናገሩ።
Publishing over time
Last 90 days. Choose a month to open its work.
Recurring subjects
Named in the text we hold. One piece can cover several.
Not enough subject data for this period yet.
Audience
No verified audience measurement yet.
About this data
Counts cover the work we have indexed. Tone needs enough text and a confident classification. Excerpts and episode notes are not full articles or transcripts.
Identity or attribution wrong? Suggest a correction.