ዜና መጽሔት
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣…
- Indexed episodes, last 90 days
- 54
- Latest publication
- Sep 18, 2026
- Audience
- Checking…
- Earliest in this view
- Jul 6, 2026
Latest episodes
የመስከረም 8 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መጽሔት (opens the original)
Read excerpt
በኢትዮጵያ ከተካሄደ 20 ዓመታትን የደፈነው የህዝብና ቤት ቆጠራ -በአማራ ክልል ዘንድሮ 4.9 ሚሊዮን ተማሪዎች ተመዝግበዋል መባሉ -የኢትዮጵያዉያንና የኤርትራዉያን ስደተኞች ችግር በዩጋንዳ የናይል እና ቀይባህር ስልታዊ መድረክ ምስረታ- በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኀብረት የሁቲ አማጺያን የፈፀሙትን ጥቃት ማዉገዙ፤
የመስከረም 6 ቀን 2019 የዜና መጽሔት (opens the original)
Read excerpt
የዜና መጽሔት እስረኞችን በምህረትና በይቅርታ የመልቀቅ ሕጋዊ ማዕቀፍን የሚያስቃኘው ዘገባ ይቀድማል ። ድርቅ በአማራ፣ በትግራይ እና በአፋር ክልሎች ያስከተለውን ጉዳት፣ኤልኒኖ ሌላው የግብርና ምርት ተግዳሮት፣ የኢትዮጵያ ፓስፖርት የጉዞ አቅም ከዓለም የመጨረሻዎቹ ተርታ መመደቡ ላያ ያተኮሩ ዘገባዎችም ተሰናድተዋል
የመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መጽሔት (opens the original)
Read excerpt
ትግራይ ክልል በሚገኙ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች ሌላ አካባቢ እንዲመደቡ መወሰኑና የክልሉ ተቃዉሞ። የኢትዮጵያ የትምሕርት ሚኒስቴር የ2019 የትምህርት ዘመን የሬሜዲያል መርሐ ግብር።
የመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት (opens the original)
Read excerpt
በዜና መጽሔት ጥንቅሩ፤ አዲስ ከሚመሰረተዉ መንግሥት ምን ይጠበቃል? በኮንሶ ምንድን ነው የሆነው ?በዋግህምራ በግጭትና ድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ተለያዩ ከተሞች እየተሰደዱ ነውä፣በህንድ የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤና የኒውዴልሂዉ መግለጫን አካቷል።
የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት (opens the original)
Read excerpt
እንቁጣጣሽ፣ ዘመን መለወጫ አዲስ ዓመት ኢትዮጵያ አሮጌውን 2018 ዓ.ም.ሸኝታ አዲsune 2019 ዓ.ም ተቀበለች። በ2018 ግጭት፣ አለመረጋጋትና የኑሮ ውድነት የተፈታተናቸው ኢትዮጵያውያን በአዲሱ ዓመት ለውጥ ይናፍቃሉ። የተሻለ ሕይወት ይመኛሉ። የዶቸ ቬለ ዘጋቢዎች ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የላኳቸው ዘገባዎች ይቀርባሉ።
Publishing over time
Last 90 days. Choose a month to open its work.
Recurring subjects
Named in the text we hold. One piece can cover several.
Audience
No verified audience measurement yet.
About this data
Counts cover the work we have indexed. Tone needs enough text and a confident classification. Excerpts and episode notes are not full articles or transcripts.
Identity or attribution wrong? Suggest a correction.