Skip to content
HeyJared

ከኤኮኖሚው ዓለም

በሣምንታዊው የከኤኮኖሚው ዓለም መሰናዶ የኢትዮጵያ፣ አፍሪካ እና ዓለምን ምጣኔ ሐብታዊ ይዞታ የተመለከቱ ትንታኔዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ዘገባዎች ይቀርባሉ። ይኸ መሰናዶ ሀገራት የሚያወጧቸውን ኤኮኖሚያዊ ፖሊሲዎች፣ መሪዎች የሚወስዷቸውን ምጣኔ ሐብታዊ ውሳኔዎች በመፈተሽ ጥቅም እና ጉዳታቸውን ያቀርባል።

Podcast · By DW · Amharic · Official site

Indexed episodes, last 90 days
11
Latest publication
Sep 23, 2026
Audience
Checking…
Earliest in this view
Jul 8, 2026

Latest episodes

  1. Episode · Sep 23, 2026

    አፍሪካ በከርሰ ምድሯ ከሚገኙ ውድ ማዕድናት እንዴት መጠቀም ትችላለች? (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    ከዓለም ወሳኝ ማዕድናት 30 በመቶው በአፍሪካ ያለ ነው። አህጉሪቱ ጥሬ ወይም በከፊል የተነጠሩ ማዕድናት ለዓለም አቅራቢ ሆና ቆይታለች። የተመድ ዋና ጸሀፊ “የአፍሪካ ሰፊ የተፈጥሮ ሀብቶች በተለይም ወሳኝ ማዕድናትን ዝም ብሎ ወደ ውጭ አገር ከመላክ ይልቅ በአገር ውስጥ እሴት እና ጥሩ የሥራ ዕድል መፍጠር መቻላቸውን ማረጋገጥ አለብን” ብለዋል።

  2. Episode · Sep 16, 2026

    የአውሮፓ ባንኮች የወርቅ ክምችታቸውን ከዩናይትድ ስቴትስ የሚያወጡት ለምንድነው? (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    ኔዘርላንድስ እና ፈረንሳይ በዩናይት ስቴትስ የነበራቸውን የወርቅ ክምችት አውጥተዋል። ለውሳኔያቸው ገፊ ከሆኑ ምክንያቶች አንዱ በዩናይትድ ስቴትስ ላይ የሚነሳ የተዓማኒነት ጥያቄ ነው። ይሁንና ቀውስ ቢፈጠር ጥቅም ላይ ለማዋል ክምችቱን ወደ ባለቤቱ ጠጋ አድርጎ ማስቀመጥ ሌላው ጠቃሚ ምክንያት እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ።

  3. Episode · Sep 9, 2026

    በግጭቶች በምትናጠው ኢትዮጵያ አሜሪካ የመዋዕለ-ንዋይ ዕድሎችን እያስቀደመች ነው? (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ፍራንክ ጋርሺያ የኢትዮጵያ ጉብኝት የንግድና የመዋዕለ-ንዋይ ዕድሎች ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷቸዋል። ጋርሺያ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስና የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ቢወያዩም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ስለመገናኘታቸው በይፋ የተባለ ነገር የለም።

  4. Episode · Sep 2, 2026

    የሐምሌ ወር የዋጋ ግሽበት ቁጥሮች በባለሙያዎች ሲፈተሹ (opens the original)

    Episode notes

    Read excerpt

    ኢትዮጵያ ውስጥ የዋጋ ግሽበቱ 15.3 በመቶ መድረሱን በቅርቡ ይፋ የሆነው የሀገሪቱ ስታትስቲክስ አገልሎት መረጃ ያመለክታል። መረጃው እንደሚያመለክተው በተለይ የዋጋ ግሽበቱ ጭማሪ ያሳየው በዋናነት በምግብ እና አልክሆል ያልሆኑ መጠጦች ላይ ነው።

  5. Episode · Aug 26, 2026

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ለጨረታ ያቀረበው ከፍተኛ መጠን ያለው ዶላር እና የኢኮኖሚው ፍላጎት አንድምታ (opens the original)

    Title only

Publishing over time

Last 90 days. Choose a month to open its work.

Recurring subjects

Named in the text we hold. One piece can cover several.

Not enough subject data for this period yet.

Audience

No verified audience measurement yet.

About this data

Counts cover the work we have indexed. Tone needs enough text and a confident classification. Excerpts and episode notes are not full articles or transcripts.

Identity or attribution wrong? Suggest a correction.

See coverage about ከኤኮኖሚው ዓለም