እንወያይ | Deutsche Welle
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።
- Indexed episodes, last 90 days
- 18
- Latest publication
- Sep 13, 2026
- Audience
- Checking…
- Earliest in this view
- Jul 5, 2026
Latest episodes
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት መቅረት ማን ይጠየቅ? (opens the original)
በኢትዮጵያ ሰላም ለምን እውን መሆን አልቻለም? (opens the original)
Read excerpt
የሰላም ጥሪው ምላሽ ሳያገኝ ይህ ሁሉ የስጋት ድምጽ እየተሰማባለበት ኢትዮጵያ ሌላ አዲስ ዓመት ልትቀበል ቀናት ቀርተዋል። ዛሬም ጥፋተኖች ለፍርድ ተጎጂዎችም ፍትህ ያግኙ የሚለው ጥሪ አላባራም። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምን ማስፈን ለምን አቃተ? የሕዝቡ ሰቆቃስ ማብቂያው መቼ ነው? ዶቼ ቬለ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ እንግዶች ጋብዞ አወያይቷል።
የኦባሳንጆ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል ያለውን ውጥረት ያረግባል? (opens the original)
የኦባሳንጆ አዲስ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ምን ያህል ሊያርግብ ይችላል ? (opens the original)
Read excerpt
ውጥረቱ በተባባሰበት በዚህ ሳምንት ሰኞ በአፍሪቃ ቀንድ የአፍሪቃ ኅብረት ልዩ መልዕክተኛ የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ መቀሌ መሄዳቸው መሰማቱ የሰላሙ ጥረት እንደገና የመንቀሳቀሱ ተስፋ ተደርጎ ተወስዷል። ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እስካሁን ስለኦባሳንጆ ጉብኝት የተባለ ነገር የለም።
እንወያይ፤ የተጠናቀቀው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሀሳቦች ምን ያህል ተፈፃሚ ናቸው? (opens the original)
Read excerpt
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአዲስ አበባን ጉዳይ ጨምሮ በለያቸው ስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ከአንድ ወር በላይ ሲመክር ቆይቶ ትናንት ቅዳሜ ተጠናቋል።ኮሚሽኑ የሀገሪቱን ችግሮች በምክክር ለመፍታት የሚደርገውን ጥረት በበጎ የሚያዩ እንዳሉ ሁሉ፤ ሂደቱን የሚተቹ እና የታለመለትን ብሔራዊ መግባባትና ሰላም ማምጣቱን የሚጠራጠሩም አሉ።
Publishing over time
Last 90 days. Choose a month to open its work.
Recurring subjects
Named in the text we hold. One piece can cover several.
Audience
No verified audience measurement yet.
About this data
Counts cover the work we have indexed. Tone needs enough text and a confident classification. Excerpts and episode notes are not full articles or transcripts.
Identity or attribution wrong? Suggest a correction.